Sunday, April 29, 2012

የህዝብ ቁጣ በነደደ ግዜ በመለስ ዜናዊ ዙሪያ የተኮለኮላችሁ እናንተ ወዮላችሁ !!!

መለስ ዜናዊ ፍቅር የሌለው፤ ነፍሱም በጥላቻ የተሞላች፤ ከጥላቻውም የተነሳ መንፈሱ በፍርሃት የተወጠረች፤ በመፍራቱም ምክንያት ጥላውን እንኳ ማመን አቅቶት ወገኖቹን ረፍት ያሳጣ ግለሰብ መሆኑን በዘመኑ ያከናወናቸው እኩይ ተግባራቱ ህያው ምስክሮች ናቸው። መለስ ዜናዊ እንደሰው ላስብበት የሚል ሰው አለ መባልን ከሰማ የዚያ ዜጋ ስም አጠራሩ ከኢትዮጵያ እስኪጠፋ ድረስ ዘግናኝ መከራዎች እንዲፈጸሙበት ያደርጋል። ይሄ ደግሞ ከደደቢት እስከ አራት [...] read more http://www.ginbot7.org/2012/04/27/%E1%8B%A8%E1%88%85%E1%8B%9D%E1%89%A5-%E1%89%81%E1%8C%A3-%E1%89%A0%E1%8A%90%E1%8B%B0%E1%8B%B0-%E1%8C%8D%E1%8B%9C-%E1%89%A0%E1%88%98%E1%88%88%E1%88%B5-%E1%8B%9C%E1%8A%93%E1%8B%8A-%E1%8B%99%E1%88%AA/

No comments: